አፍሪካ ቪሌጅ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የብድር እና ቁጠባ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ተቋም መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ተቋማችን ዋና መስሪያ ቤት ላይ ባለው ክፍት የስራ መደብ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
| ተ.ቁ | የስራ መደቡ መጠሪያ | ብዛት | የሚያስፈልገዉ የትህርት ደረጃ | የስራ ልምድ |
| 1 | ሹፌር | እንደ አስፈላጊነቱ | 10ኛ ክፍል /12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሦስተኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው | 4 አመት እና ከዚያ በላይ |
➢ የስራ ሁኔታ፡ በቋሚነት
➢ ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
➢ የስራ ሁኔታ፡ በቋሚነት
➢ ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ የትምህርት ማስረጃ
ዋናውን እና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከታች በተጠቀሰው አድራሻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ፡-
አጎና ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤ/ት 4ኛ ፎቅ፡፡
ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁጥር 0114-376-511 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡