October 22, 2025
- Admin
- 0 Comments
ቁጥር፡- አቪማፋ/ዋመ/ሥአ/ ….. /18
ቀን፡- ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም
ለአፍሪካ ቪሌጅ ማይክሮፋይናንስ ባለአክሲዮኖች
|
1 |
ለአቶ መለሰ ግርማ ሙሉጌታ |
11 |
ለወ/ሪት መላይካ ዳዊት አማኑኤል |
|
2 |
ለአቶ ሲራክ ግርማ ይመኑ |
12 |
ለወ/ሮ ምትኬ ጆርጅ ድረስ |
|
3 |
ለአቶ ብርሃኑ ሰይድ አሊ |
13 |
ለወ/ሮ ሰብለወንጌል የሸዋሉል መልከፀዲቅ |
|
4 |
ለሸሙ ኃ/የተ/የግ/ማበር |
14 |
አቶ ተፈራ ተስፋዬ ደስታ |
|
5 |
ለወ/ሮ አደይ በፍቃዱ ወ/ሚካኤል |
15 |
አቶ ለማ ፀጋዬ ገ/ሚካኤል |
|
6 |
ለወ/ሮ ክብረ ዳዊት አብዱ |
16 |
አቶ ጥላሁን ኩማ ሙለታ |
|
7 |
ለወ/ሮ ሳምራዊት ሐይማኖት አለሙ |
17 |
አቶ ተመስጌን በላይ አይዘንጋው |
|
8 |
ለአቶ ታረቀኝ ሳሙኤል ገ/ሚካኤል |
18 |
ወ/ት ሰመሀል ካህሣይ ወልዳይ |
|
9 |
ለአቶ ካህሣይ ወልዳይ በርናባስ |
19 |
አቶ መንግስቱ ደምስስ ስፍር |
|
10 |
ለወ/ሮ ወይኒቱ ሰይድ አሊ |
የአክሲዮን ማኀበሩ የባለ አክሲዮኖች 28ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ፣
በኢ.ፌ.ድ.ሪ ንግድ ህግ አዋጅ ቁጥር 1243/2013 አንቀፅ 366(1)፣ 367(1)፣370 እና 393(1) እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ አንቀፅ 15 መሠረት የአፍሪካ ቪሌጅ ማይክሮፋይናንስ አክሲዮን ማህበር የባለአክሲዮኖች 28ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሐሙስ ህዳር 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ካሳንቺስ አከባቢ በሚገኘው INTER LUXURY HOTEL የስብሰባ አዳራሽ ይካሔዳል፡፡ በመሆኑም የተከበራችሁ የአክሲዮን ማህበሩ ባለአክሲዮኖች በዕለቱ በጉባኤ ላይ እንድትገኙልን የማህበሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
- የአክሲዮን ማህበሩ የሚመለከቱ ዋና ዋና መረጃዎች
- የአክሲዮኑ ማህበሩ ዋና መሥሪያ ቤት አድራሻ አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው አጎና ሲኒማ ቅዱስ ያሬድ ቤተክሪስትያን ፊት ለፊት
- የማህበሩ ድህረ ገፅ https://africavillagemicrofinance.com
- የንግድ ምዝገባ ቁጥር MT/AA/3/0056227/2016
- የሥራ ፈቃድ ቁጥር MFI/010/1998
- የማህበሩ የተፈረመ ዋና ገንዘብ (ካፒታል) ብር 150,000,000
- የማህበሩ የተከፈለ ዋና ገንዘብ (ካፒታል) 150,000,000
የዕለቱ አጀንዳዎች የሚከተሉት ናቸው፡፡
የ28ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች
- የጉባኤውን አጀንዳዎች ማጽደቅ፤
- በነባር አባላት የተደረጉ አክሲዮን ዝውውርን ማጽደቅ
- እ.ኤ.አ የ2024/25 የዳይሬክተሮች ቦርድ ሪፖርት ማድመጥና ማጽደቅ፤
- እ.ኤ.አ የ2024/25 የዉጭ ኦዲተሮች ሪፖርት ማድመጥና ማጽደቅ፤
- እ.ኤ.አ የ2024/25 ዓመታዊ ትርፍ ክፍፍል ላይ ተወያይቶ መወሰን
- የውጭ ኦዲተር የ2025/26 በጀት ዓመት የሥራ ዋጋን መወሰን፣
- እ.ኤ.አ የ2025/26 የዳይሬክተሮች ቦርድ የሥራ ዋጋን መወሰን፣
- የጉባኤዉን ቃለ ጉባኤ ማድመጥ እና ማጽደቅ፣
ማሳሰቢያ፡-
በጉባኤው ላይ በአካል መገኘት ለማትችሉ ባለአክሲዮኖች ከስብሰባው ዕለት ሦስት ቀናት ቀደም ብሎ አዲስ አበባ ያሬድ ቤ/ክ ፊት ለፊት በሚገኘው በተቋሙ ዋና መሥሪያ ቤት በመቅረብ ተቋሙ ባዘጋጀው የውክልና ቅፅ ላይ በመሙላት ተወካዮቻችሁን ማሳተፍ ትችላላችሁ፡፡ በስብሰባው ለመሳተፍ እና ድምፅ ለመስጠት የሚያስችል የውክልና ሰነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ የያዙ ተወካዮች መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡ ጉባኤው ተወያይቶ የሚያሳልፋቸው ውሣኔዎች በንግድ ሕጉ አንቀጽ 391 መሠረት ባልተገኙ አባላት ላይ የፀና ይሆናል፡፡
AFRICA VILLAGE MICROFINANCE SHARE COMPANY
NOTICE OF THE 28TH ANNUAL GENERAL MEETING OF SHAREHOLDERS
In accordance with Articles 366(1), 367(1), 370, and 393(1) of the Commercial Law Proclamation No. 1243/2021, and Article 15 of the Establishment Memorandum of the Company, notice is hereby given to all shareholders that the 28th Annual General Meeting of Shareholders of Africa Village Microfinance Share Company will be held as follows:
Date: Thursday, November 13, 2025
Time: 9:00 a.m.
Venue: Inter Luxury Hotel, Kasanchis Area, Kirkos Sub-City, Addis Ababa
The Board of Directors cordially invites all shareholders to attend this meeting.
- General Information
- Head Office Address: Addis Ababa Kirkos Sub-City, Woreda 03, between Agona Cinema and St. Yared Church.
- Website: https://africavillagemicrofinance.com
- Business Registration Number: MT/AA/3/0056227/2016
- License Number: MFI/010/1998
- Authorized Capital: Birr 150,000,000
- Paid-up Capital: Birr 150,000,000
- Agenda Items
- Approval of the meeting agenda
- Approval of share transfers made among existing members.
- Presentation and approval of the Board of Directors’ report for the fiscal year 2024/25
- Presentation and approval of the external auditor’s report for the fiscal year 2024/25
- Discussion and decision on the profit distribution for the fiscal year 2024/25
- Determination of the external auditor’s service fee for the fiscal year 2025/26
- Determination of the remuneration for the Board of Directors for the fiscal year 2025/26
- General discussion and conclusion of the meeting
- Important Notice
Shareholders who are unable to attend the meeting in person may appoint a representative. The proxy form prepared by the institution is available at the company’s head office located in front of St. Yared Church, Kirkos Sub-City. The completed proxy form, along with a copy of the shareholder’s identification document, must be submitted to the head office no later than three (3) days before the meeting date.
Please note that, in accordance with Article 391 of the Commercial Law, decisions made at the meeting shall be binding on all shareholders, including those who are absent.
Board of Directors: Africa Village Microfinance Share Company