አፍሪካ ቪሌጅ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የብድር እና ቁጠባ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ተቋም መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ተቋማችን ዋና መስሪያ ቤት ላይ ባለው ክፍት የስራ መደብ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁየስራ መደቡ
መጠሪያ
ብዛትየሚያስፈልገዉ የትህርት
ደረጃ
የስራ ልምድ
1ፅዳትና ተላላኪ
ሠራተኛ
እንደ አስፈላጊነቱ8ኛ ክፍል /10ኛ ክፍል
ያጠናቀቀች
0 አመት


➢ የስራ ሁኔታ፡ በቋሚነት
➢ ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

➢ የስራ ሁኔታ፡ በቋሚነት
➢ ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ የትምህርት ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከታች በተጠቀሰው አድራሻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ፡-
አጎና ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤ/ት 4ኛ ፎቅ፡፡
ለበለጠ መረጃ
ስልክ የቢሮ 0114-167-302 ወይም 0114-376-511


Job Category: ፅዳትና ተላላኪ ሠራተኛ
Job Type: Full Time
Job Location: Between Agona Cinema & S.t Yared Church. ዋና መሥሪያ ቤት

Apply for this position

Allowed Type(s): .pdf, .doc, .docx